ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆኗል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆኗል !
ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆኗል !

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ 2ለ1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።

ቅቫራስኬሊያ እና ዲዚሬ ዱዌ የፒኤስጂን የማሸነፊያ ጎሎች ማስቆጠር ችለዋል።

የአስቶን ቪላን ብቸኛ ጎል ማጆ ከመረብ አሳርፏል።

ፒኤስጂ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫን በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ በማሸነፍ ደማቅ ታሪክ መፃፍ ችሏል።

በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚሰለጥነው ፒኤስጂ በአመቱ አራተኛ ዋንጫውን አሳክቷል።

ፒኤስጂ በተከታታይ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ያሸነፈ በታሪክ አራተኛው ክለብ መሆን ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች