ፒኤስጂ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ፒኤስጂ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ፌራን ቶሬስን ከባርሴሎና ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ፒኤስጂ የአለም ሻምፒዮኑን ተጨዋች በ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር ተስማምተዋል። ባርሴሎና የ 26ዓመቱን አጥቂ ቶሬስ ከአመታት በፊት 6️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ ሂሳብ ማስፈረማቸው አይዘነጋም። ይሁን እንጂ የተጫዋቹን ውል ካራዘሙ ለማንችስተር ሲቲ…


