ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፓውሎ ማልዲኒ ከሀላፊነት ሊለቅ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፓውሎ ማልዲኒ ከሀላፊነት ሊለቅ ነው !
ፓውሎ ማልዲኒ ከሀላፊነት ሊለቅ ነው ! የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፓውሎ ማልዲኒ አንድ ወር ሳይሞላው ከሀላፊነት እንደሚለቅ ተዘገበ። ፓውሎ ማልዲኒ አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን እንዳይሾም መከልከሉን ተከትሎ ስራውን ለመልቀቅ መወሰኑ ተነግሯል። ፌዴሬሽኑ በጫና ምክንያት የአሰልጣኝ አንድሪ ፒርሎን ሹመት እንዳገደ መዘገቡ አይዘነጋም። በቀጣይ ፓውሎ ማልዲኒን ጆርጂዮ ቼሊኒ ይተካዋል…

ተዛማጅ ታሪኮች