ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ባርኮላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ባርኮላ
“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ባርኮላ

ፈረንሳዊው የሊቨርፑል ፈራሚ ባርኮላ ከሊቨርፑል ጋር ትልቅ ነገሮችን የማሳካት ህልም እንዳለው ገለጸ።

" ዋናው አላማዬ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ነው " ያለው ባርኮላ ይሄ ከትልቅ ህልሞቼ አንዱ ነው "ሲል ተናግሯል።

አክሎም " በሊቨርፑል የረጅም ጊዜ ውል የፈረምኩት ይህንን ማሳካት ስለምፈልግ ነው “ ብሏል።

" ወደዚህ በመምጣቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ለሊቨርፑል መጫወት ክብር ነው " ባርኮላ

ብራድሌይ ባርኮላ በሊቨርፑል ቤት የ 29 ቁጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች