ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፖርቶ የቆመ ኳስ ላይ በጣም ጥሩ ናቸው ” ኢንዞ ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፖርቶ የቆመ ኳስ ላይ በጣም ጥሩ ናቸው ” ኢንዞ ማሬስካ
“ ፖርቶ የቆመ ኳስ ላይ በጣም ጥሩ ናቸው ” ኢንዞ ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከነገው የፖርቶ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ኢንዞ ማሬስካ ምን አሉ ?

- " ሻምፒየንስ ሊግ አስደናቂ ውድድር ነው የተለየ ቅርፅ አለው ነገር ግን ፍላጎታችን ተመሳሳይ ነዉ ።

- በራሳችን መንገድ ጨዋታዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን ቀጥሎ እስከ የት እንደምንጓዝ እናያለን።

- የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ስትሆን የሚጠበቅብህ ነገር ከፍ ይላል እኔ የዕለት ስራዬ ላይ ማተኮር እመርጣለሁ።

- ፖርቶ የቆመ ኳስ ላይ ምርጥ ናቸው ይሄ ነገር በእግርኳስ መደበኛ ነገር እየሆነ ይመስለኛል።

- በጨዋታው ያለንን መስጠት ፣ በአግባቡ መከላከል ከቆመ ኳስ የቻልነውን ያህል ጎል ማስቆጠር አለብን።

- ጄርሚ ዶኩ ተመልሷል ለማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ስለመድረሱ አላውቅም ፤ ኒኮ ኦሬሊ እሁድ ይመለሳል።"ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች