ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፖርቹጋል ስታሸንፍ ጀርመን ተሸንፋለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፖርቹጋል ስታሸንፍ ጀርመን ተሸንፋለች !
ፖርቹጋል ስታሸንፍ ጀርመን ተሸንፋለች !

በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ፖርቹጋል ከኖርዌይ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችላለች።

የፖርቹጋልን ግቦች ጇ ፊሊክስ እና ራሞስ ሲያስቆጥሩ ለኖርዌይ ሀላንድ ከመረብ አሳርፏል።

በሌላ ጨዋታ ጀርመን በግሪክ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች።

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ጀርመንን እየመሩ ያደረጉትን የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም።

እንዲሁም :-

- ኔዘርላንድ ሰርቢያን 2ለ1
- ዴንማርክ ዌልስን 2ለ0
- አየርላንድ እስራኤልን 3ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች