ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

83 ‘ እንግሊዝ 1- 0 አርጀንቲና

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
83 ‘ እንግሊዝ 1- 0 አርጀንቲና
83 ‘ እንግሊዝ 1- 0 አርጀንቲና

ጎርደን

- እንግሊዝ ያደረገችውን የተጫዋች ለውጥ ተከትሎ የጨዋታ አቀራረቧ ወደ 5-4-1 ተለውጧል።

- ኢዚሪ ኮንሳ ሶስተኛ የመሐል ተከላካይ በመሆኑን የኃላ ክፍሉን እያገዘ ይገኛል።

- አርጀንቲና ካደረጉት የተጫዋች ቅያሪ በኃላ ጫና ፈጥራ በርካታ የግብ እድሎችን እየፈጠሩ ይገኛሉ።

- አርጀንቲና በተደጋጋሚ ለጎል የቀረቡ እድሎችን ለመፍጠር ችላለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች