ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#BerlinMarathon

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#BerlinMarathon
#BerlinMarathon

በ 2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል።

በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሶስተኛውን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች።

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሪከርድ ለመስበር ተቃርባ የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ማይሎች ጉዳት ገጥሟት ሳታሳካ ቀርታለች።

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የበርሊን ማራቶንን ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችላለች።

በወንዶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ጉዬ አዶላ 2:02:51 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት ማጠናቀቅ ችሏል።

አትሌት ጉዬ አዶላ የግሉን ምርጥ ሰዓት ማስመዝገብ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች