ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#BerlinMarathon በ 2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#BerlinMarathon በ 2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል።
#BerlinMarathon በ 2026 የበርሊን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል። በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሶስተኛውን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች። አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የአለም ሪከርድ ለመስበር ተቃርባ የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ማይሎች ጉዳት ገጥሟት ሳታሳካ ቀርታለች። አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የበርሊን ማራቶንን…

ተዛማጅ ታሪኮች