ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

🚨 BREAKING NEWS | ተደገመ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
🚨 BREAKING NEWS | ተደገመ
🚨 BREAKING NEWS | ተደገመ

የ6ኛው አቃቂ ቃሊቲ ሰመር ካፕ በ1.2 ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በይፋ ተፈራረመ!

ከሺሮ ሜዳ ሰመር ካፕ በኋላ ዋናው ስፖርትስዌር ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ማህበረሰብ ያለውን የማይናወጥ ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጧል።

ዛሬ በዋናው ስፖርትስዌር ቦሌ ግራንድ ሾፕ በደማቅ የፊርማ ሥነ-ስርዓት፣ ዋናው ስፖርትስዌር የ6ኛው አቃቂ ቃሊቲ የክረምት ዋንጫ ዋና ስፖንሰር በመሆን 1.2 ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በይፋ ተፈራርሟል።

"ማልያስ ዋናው ይስራ!"

ይህ መፈክር ብቻ ሳይሆን፣ ለክለቦች፣ ለአካዳሚዎች፣ ለማህበረሰቦች እና ለወደፊት የኢትዮጵያ ኮከቦች የገባነው ቃል ነው።

ዋናው ስፖርት | አቃቂ ቃሊቲ

ተዛማጅ ታሪኮች