ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Brighton

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Brighton
#Brighton

የሊጉ መሪ አርሰናል ላይ ግብ ማስቆጠር የቻለው ፓስካል ግሮስ ጥሩ የሚባል ሳምንትን እያሳለፈ ይገኛል።

የ 35ዓመቱ ፓስካል ግሮስ በሳምንቱ አጋማሽም በማንችስተር ዩናይትድ ላይም በተመሳሳይ ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር።

አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዝለር ኮከባቸውን ከሳምንቱ አጋማሽ የካራባኦ ካፕ ድል በኃላ “ እያደረ እንደ ወይን የሚጣፈጥ “ ሲሉ አወድሰውት ነበር።

ሌላኛው ግብ አስቆጣሪ ኮስቱላስ በበኩሉ በስምንት ጨዋታዎች አራተኛ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል።

ኮስቱላስ በዛሬው ጨዋታ ግሮስ ላስቆጠረው የመሪነት ጎል አመቻችቶ ያቀበለው ተጫዋችም ነበር።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች