ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#MikelArteta

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#MikelArteta
#MikelArteta

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአሰልጣኝነት 150ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ማሸነፍ ችለዋል።

ሚኬል አርቴታ በውድድሩ ታሪክ ይህንን በፍጥነት ማድረግ የቻሉ አምስተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል።

አርቴታ 150 የፕሪሚየር ድል ለማስመዝገብ 249 ጨዋታዎች ያህል አድርገዋል።

እነማን 150 ድል በፍጥነት አሳኩ ?

- ፔፕ ጋርዲዮላ ( በ 204 ጨዋታ )

- ጆዜ ሞሪንሆ ( በ 231 ጨዋታ )

- የርገን ክሎፕ ( በ 237 ጨዋታ )

- ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ( በ 247 ጨዋታ )

- ሚኬል አርቴታ ( በ 249 ጨዋታ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች