ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Premiereleague

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Premiereleague
#Premiereleague

በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የሚመራው ቶተንሀም በብሬንትፎርድ 2ለ0 እየተመራ ወደ እረፍት አምርቷል።

ብሬንትፎርድን መሪ ያደረጉ ግቦች ሌዊስ ፖተር እና ጃኔልት አስቆጥረዋል።

ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያው አጋማሽ እኩል 50% የኳስ ቁጥጥር ነበራቸው።

ቶተንሀም በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች