#TeamEthiopia 🇪🇹

#TeamEthiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ 9️⃣0️⃣ ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል።
ቡድኑ ለዚህ ጨዋታ የሚያደርገውን ዝግጅት በአሰልጣኝ ራውዲ አሊ እየተመራ ጠንከራ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ በዛምቢያ ከሜዳው ውጪ የ 2ለ1 ሽንፈት የገጠመው ብሔራዊ ቡድኑ እሁድ ውጤቱን ለመቀልበስ ወደ ሜዳ ይገባሉ።
ጨዋታው ነገ 9:00 በአበበ በቂላ ሲደረግ ለተመልካች መግቢያ በነፃ መሆኑ ይፋ ሆኗል።
የስፖርት ወዳዱ ህብረተሰብ ታሪክ ለመስራት የተቃረበውን ብሔራዊ ቡድን ስታዲየም ተገኝቶ እንዲያበረታታ ጥሪ ቀርቦለታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe