ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#TeamEthiopia 🇪🇹

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#TeamEthiopia 🇪🇹
#TeamEthiopia 🇪🇹

የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ 2ለ1 ተሸንፏል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ግብ ምኅረት አየለ አስቆጥራለች።

ብሔራዊ ቡድኑ የማጣሪያ መልስ ጨዋታውን እሁድ ሐምሌ 5/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ያደርጋል።

በደርሶ መልስ ድምር ውጤት የሚያሸንፈው ቡድን በሞሮኮ ለሚዘጋጀው የታዳጊዎች አለም ዋንጫ ያልፋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች