ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldAthleticsU20 የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአሜሪካ ኦሬገን መካሄድ ይጀመራል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldAthleticsU20 የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአሜሪካ ኦሬገን መካሄድ ይጀመራል።
#WorldAthleticsU20 የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአሜሪካ ኦሬገን መካሄድ ይጀመራል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በውድድሩ በተለያዩ ርቀቶች ትሳተፋለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ በ 5000ሜ ፣ 3000ሜ ፣ 1500ሜ ፣ 800ሜ እና እርምጃ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ትካፈላለች። እንዲሁም በ3000ሜ መሰናክል በሴቶች ብቻ እንደምትካፈል ይጠበቃል። በዛሬው የውድድሩ መክፈቻ…

ተዛማጅ ታሪኮች