#WorldCup2026

#WorldCup2026
የምሽቱ ጨዋታ በቦስተን የሚደረግ ሰባተኛ እና የመጨረሻ የ አለም ዋንጫ መርሐ ግብር ይሆናል።
ፈረንሳይ እና ሞሮኮ በቦስተን አንድ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ሲያደርጉ ሁለቱም በድል መወጣት ችለዋል።
ፈረንሳይ በምድቧ የመጨረሻ ጨዋታ ኖርዌይን 4ለ1 በሆነ ውጤት ያሸነፈችው በቦስተን ነበር።
ጨዋታው ኡስማን ዴምቤሌ ሀትሪክ የሰራበትም እንደነበር ይታወሳል።
ሞሮኮ በበኩሏ በምድብ ጨዋታ ወቅት ቦስተን ላይ ስኮትላንድን 1ለ0 አሸንፋ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe