#WorldCup2026

#WorldCup2026
በ አለም ዋንጫው አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ሁሉም ብሔራዊ ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የአስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች መካሄድ ይጀምራሉ።
በዛሬ መርሐ ግብር የአፍሪካ ተወካይዋ ሞሮኮ ከውድድሩ አዘጋጅ ካናዳ ጋር ትጫወታለች።
የአሸናፊነት ቅድመ ግምት የተሰጣት ፈረንሳይ በበኩሏ ከፓራጓይ ጋር እኩል ለሊት ላይ ትፋለማለች።
መርሐ ግብሩ ምን ይመስላል ?
ምሽት 2:00 ካናዳ ከ ሞሮኮ
ሌሊት 6:00 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ
@tikvahethsport @kidusyoftahe