ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ አለም ዋንጫው የመጀመሪያ ጥሎ ማለፍ ዙር ሊጠናቀቅ ስድስት ጨዋታዎች ቀርተውታል።

አስራ ስድስቱን የሚቀላቀሉ ቡድኖችን ለመለየት ዛሬ እና ነገ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

ዛሬ ከሚጠበቁ ጨዋታዎች መካከል የወቅቱ የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ ስፔን ከኦስትሪያ ትጫወታለች።

የወቅቱ የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ አሸናፊ ፖርቹጋል በበኩሏ ሌሊት ከክሮሽያ ተጠባቂ ጨዋታ ታደርጋለች።

ጨዋታዎቹ ?

ምሽት 4:00 ስፔን ከ ኦስትሪያ

ሌሊት 8:00 ፖርቹጋል ከ ክሮሽያ

ጠዋት 12:00 ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች