#WorldCup2026

#WorldCup2026
የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ዛሬም ሲቀጥሉ ሶስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሎ ማለፍ የተቀላቀለችው አፍሪካዊቷ ሀገር ኮትዲቯር ከኖርዌይ ትገናኛለች።
የዚህ ጨዋታ አሸናፊ በቀጣይ የአምስት ጊዜ አለም ዋንጫ አሸናፊዋን ብራዚል ይገጥማል።
በዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታ የአሸናፊነት ቅድመ ግምት ያገኘችው ፈረንሳይ ከስዊድን ትፋለማለች።
ጨዋታውን የሚያሸንፈው ቡድን ሳትጠበቅ ጀርመንን ጥላ ያለፈችውን ፓራጓይ ይገጥማል።
መርሐ ግብሩ ምን ይመስላል ?
ምሽት 2:00 ኮትዲቯር ከ ኖርዌይ
ሌሊት 6:00 ፈረንሳይ ከ ስዊድን
ሌሊት 10:00 ሜክሲኮ ከ ኢኳዶር
@tikvahethsport @kidusyoftahe