#WorldCup2026

#WorldCup2026
የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ለ አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ውድድር ሲበቃ የአሁኑ ለአራተኛ ጊዜ ነው።
ቤልጂየም ከመጨረሻ አራት የአለም ዋንጫ ውድድሮች በሶስቱ ለሩብ ፍፃሜ መድረስ ችላለች።
ብሔራዊ ቡድኑ ከስምንት አመታት በፊት የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበር የሚታወስ ነው።
በወቅቱ በደረጃ ጨዋታ እንግሊዝን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ነበር ያጠናቀቀው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe