ስፖርት“ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ሙራት ያኪን የስዊዘርላንድ አሰልጣኝ ሙራት ያኪን ግብፆች ዳኝነቱን መተቸታቸው ትክክል አይደለም በማለት ተናግረዋል።TIKVAH | Ethiopia Sport·ጁላይ 12 2026