“ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ሙራት ያኪን የስዊዘርላንድ አሰልጣኝ ሙራት ያኪን ግብፆች ዳኝነቱን መተቸታቸው ትክክል አይደለም በማለት ተናግረዋል።

“ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ሙራት ያኪን የስዊዘርላንድ አሰልጣኝ ሙራት ያኪን ግብፆች ዳኝነቱን መተቸታቸው ትክክል አይደለም በማለት ተናግረዋል። “ እስካሁን ጨዋታዎች በፍትሃዊነት እየተዳኙ ነው ” ያሉት ሙራት ያኪን “ ቫር አለ ሁሉንም ነገር ይመለከታል ብለዋል። ከጨዋታ በኋላ “ ነገሮችን በቃላት ለመፍታት መሞከር የለበትም ” ያሉ ሲሆን “ እድሎች ሲኖሩህ ማሸነፍ አለብህ…


