#TeamEthiopia 🇪🇹

#TeamEthiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ መርሐ ግብሩን ዛሬ ከቀኑ 9:00 ከ ዛምቢያ አቻው ጋር ያደርጋል።
ብሔራዊ ቡድኑ 90 ደቂቃውን በአሸናፊነት ከተወጣ በሞሮኮው የአለም ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋግጣል።
አሰልጣኝ ራውዲ አሊ “ በትኩረት ለመጫወት ዝግጁ ነን “ ያለች ሲሆን “ የኢትዮጵያ ህዝብ እግር ኳስ ወዳድ ነው መጥቶ እንዲደግፈን ጥሪ አቀርባለሁ “ ብላለች።
በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ዛምቢያ 2ለ1 በሜዳዋ ያሸነፈች ሲሆን በድምር ውጤት የሚያሸንፈው ሀገር ለአለም ዋንጫው ማለፉን ያረጋግጣል።
ጨዋታው 9:00 በአበበ በቂላ ስታዲየም ሲካሄድ ስፖርት አፍቃሪው ስታዲየም በመገኘት በነፃ እንዲደግፍ ጥሪ ቀርቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe