ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል።
ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል። ለወራት በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢ አሁን ወደ ሙሉ ውጊያ እየገባ ነው ተብሏል። የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ ህወሓት ሙሉ ጥቃት መክፈቱን ገልጸዋል። " በትግራይ ሌላ ዙር…

ተዛማጅ ታሪኮች