ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በተካሄደው ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የፒያሣ ካምፓስ ከሁሉም የስልጠና ተቋማት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ 1ኛ በመውጣት እና ስታንዳርዱ ያሟላ ተቋም በመባል ተሸላሚ ሆኗል።
ይህ ማለት ሁለቱም በከተማ መስተዳደሩ ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በየቅርንጫፍ ጽ/ቤታቸው አንደኛ አንደኛ በመውጣት እንዲሁም ደረጃ 3 ስታንዳርዱን ያሟላ ተቋም መሆን ችለዋል።
በዚሁ ዓመት በየካ ክፍለከተማ በተደረገ ተመሳሳይ ምዘና መገናኛ ካምፓስ 1ኛ በመውጣት ተሸላሚ ነበር።
በዚህ ሽልማት የተሰማንን ደስታ እየገለፅን በቀጣይ ከዚህ በበለጠ ውጤታማ ለመሆን የምንተጋ ይሆናል።
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com
Telegram Tiktok Linkedin