ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

' ቅጠል ተራ ' የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸው ተገለጸ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
' ቅጠል ተራ ' የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸው ተገለጸ።
' ቅጠል ተራ ' የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ የዛሬ ሁለት ወር የተጀመሩት የቅጠል ተራ የቤቶች ግንባታ ፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን ገልጸዋል። በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቅጠል ተራ የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸውን ከንቲባዋ አመልክተዋል። " ቦታውን ከማጽዳት ጋር በተያያዘ የዛሬ ወር የተጀመሩ ህንጻዎች 4ኛ እና 5ኛ ወለል…

ተዛማጅ ታሪኮች