በሀዋሳ እና አካባቢዋ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናትም የዝናቡ መጠን እንደሚጨምር ይገመታል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በሀዋሳ እና አካባቢዋ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናትም የዝናቡ መጠን እንደሚጨምር ይገመታል።
ትላንት በሀዋሳ በረዶና ኃይለኛ ንፋስ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ ዛፎችንና የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በመጣል በሰው ሕይወት፣ በንብረትና በመሠረተ ልማት ላይ ጉዳት አድርሷል፤ በአንዳንድ ስፍራዎችም የመብራት አገልግሎት ተቋርጧል።
ከተማ አስተዳደሩ ለተጎጂዎች የእርዳታና የጉዳት ግምገማ ሥራ መጀመሩን ገልጿል።
በቀጣይ ኃይለኛ ዝናብ፣ ንፋስና የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ህብረተሰቡ ከዛፎች፣ ከአሮጌ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችና ከአጥሮች እንዲርቅ ጥሪ አቅርቧል።
እንዲሁም ለጎርፍ ተጋላጭ ቦታዎች የቅድመ መከላከል ሥራዎች ተጠናክረው እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጿል።
ሃምሌ 23 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia