በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችና የሚያስተምሩ መምህራን ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ " ቀይሩን " የሚል ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችና የሚያስተምሩ መምህራን ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ " ቀይሩን " የሚል ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። በትግራይ በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያማሩ አንዳንድ ተማሪዎችና መምህራን በክልሉ ባለው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲዛወሩ አቤቱታ እያቀረቡ እንደሚገኝ ተሰምቷል። ጥያቄው የቀረበው በክልሉ በሚገኙት ፦ - መቐለ…


