በአዲስ አበባ የመኪና ንግድ ማዕከላት ላይ ሰፊ የግብር ስወራ መኖሩ ተጋለጠ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በአዲስ አበባ የመኪና ንግድ ማዕከላት ላይ ሰፊ የግብር ስወራ መኖሩ ተጋለጠ። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በሚገኙ የመኪና ንግድ ማዕከላትና የመኪና ድለላ ዘርፍ ላይ ባካሄደው ምርመራ ሰፊ የሆነ የግብር ስወራ መኖሩን እንደደረሰበት ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። በመኪና ንግድና ደላላ ሥራ የተሰማሩ አካላት ዓመታዊ የገቢ ግብርና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግዴታቸውን በአግባቡ እንደማይወጡ የቢሮው…


