በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። • የጥገና ስራው የተለያዩ ቴክኒካል ሥራዎችን ያሉት በመሆኑ " በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቃል " ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር ግን አስቸጋሪ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ ዌስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ (Addis…

