በአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። የኦሮሚያ ክልል " አርቲስት እልፍነሽ ለበርካታ ዓመታት በተለይም በትግል ዘፈኖቿና በግጥሞቿ ለኦሮሞ ሕዝብ መብት ስትታገል ቆይታለች " ብሏል። " አርቲስቷ የጥበብን ኃይል በመጠቀም በሕዝባዊ ትግል ውስጥ ከፍተኛ ሚና በመጫወት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ድምጻውያን መካከል ናት " ሲል ገልጿል።…


