ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

" በ2020 ከኖህ ሪልስቴት በተፈራረምነው የሽያጭ ውል የገዛናቸውን ቤቶች በ36 ወራት ሊያስአክቡን ተወስኖ ነበር።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
" በ2020 ከኖህ ሪልስቴት በተፈራረምነው የሽያጭ ውል የገዛናቸውን ቤቶች በ36 ወራት ሊያስአክቡን ተወስኖ ነበር።
" በ2020 ከኖህ ሪልስቴት በተፈራረምነው የሽያጭ ውል የገዛናቸውን ቤቶች በ36 ወራት ሊያስአክቡን ተወስኖ ነበር። የውል ጊዜው ካለፈ ከ3 ዓመታት በላይ ቢሆንም ቤቶቻችንን አልተረከብንም " - ገዢዎች ድርጅቱ ለደንበኞቹ ቤት በወቅቱ አለማስረከቡን አምኖ፣ ከመስረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚያረክብ ቃል ገብቷል። በአዲስ አበባ ወሰን አካባቢ በሚገኝ "Noah Hills" በተሰኘ የኖህ ሪልስቴት…

ተዛማጅ ታሪኮች