" በ48 ሰዓት ኢትዮጵያን ለቀህ ውጣ "
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" በ48 ሰዓት ኢትዮጵያን ለቀህ ውጣ "
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የግብጽ ዲፕሎማት የሆኑት አህመድ መሀረም አህመድ ሶሊማን በኢትዮጵያ ተቀባይነት የሌለው ሰው በመሆኑ በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሃገር እንዲወጣ መወሰኑን አሳውቋል።
ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኘው የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የዲፕሎማሲ ሰራተኛ የሆነው አህመድ መሀረም አህመድ ሶሊማን ተቀባይነት የሌለው ሰው ነው ብላ ወስናለች።
ለግብፅ ኤምባሲ በተላከ ይፋዊ ዲፕሎማሲ መልዕክት ፤ በግለሰቡ ላይ ውሳኔው የተላለፈው በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች የቪየና ስምምነት መሰረት ነው።
ዲፕሎማቱ በ48 ሰዓታት ውስጥ የኢትዮጵያን ግዛት ለቆ እንዲወጣ ታዟል።
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia