" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቃችሁ ውጡ " - ኢትዮጵያ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኤርትራ በኩል የሚሰነዘሩ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ (ተዘዋዋሪ) የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቃችሁ ውጡ " - ኢትዮጵያ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኤርትራ በኩል የሚሰነዘሩ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ (ተዘዋዋሪ) የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶችን ምላሽ ለመስጠት በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት መወሰኑን አሳውቋል። ሚኒስቴሩ በቪየና የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ስምምነትን በመተላለፍ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት የሆኑ ተግባራት ውስጥ…


