ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የፌዴራል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሹመዋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም የመንግስት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በዚህም ዶ/ር መሳይ ኃይሉን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟቸዋል። ዶክተር መሳይ ኃይሉ ሲዳማ ክልል…


