ቪድዮ ፦ በአፍሪካ ግዙፉ፣ በዓለማችን ላይ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ የሚሰለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሌተ ተቀን ሳምንቱን ሙሉ በከፍተኛ ፍ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ቪድዮ ፦ በአፍሪካ ግዙፉ፣ በዓለማችን ላይ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ የሚሰለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሌተ ተቀን ሳምንቱን ሙሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የገነባውን ታላቅና አንጋፋ ስም ይበልጥ የሚያሳድገው የዚህ ሜጋ ፕሮጀክት ስራ በአሁኑ ወቅት ያለ እረፍት እየተፋጠነ ነው። የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…


