ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የቀረበውን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የቀረበውን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ።
#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የቀረበውን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት፣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠርጣሪዎቹ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል። ትላንት ነሐሴ…

ተዛማጅ ታሪኮች