#ችሎት "በሽብር ጥቃት" በተከሰሱት የኢሕአፓ አባላት ላይ ፍርድ ቤት ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ 12 ቀን ሰጠ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ችሎት "በሽብር ጥቃት" በተከሰሱት የኢሕአፓ አባላት ላይ ፍርድ ቤት ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ 12 ቀን ሰጠ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሕአፓ አባላት በሆኑት አቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና አቶ አበራ ንጉስ "የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል" የሚል ወንጀል እንዳቀረበባቸው ይታወቃል። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ከተለያዩ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት መንግስታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ፤…


