ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ለቪዛ እስከ 15 ሺህ ዶላር (2.

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ለቪዛ እስከ 15 ሺህ ዶላር (2.
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ለቪዛ እስከ 15 ሺህ ዶላር (2.3 ሚሊዮን ብር) የዋስትና ክፍያ እንዲከፍሉ ወሰነች። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የቪዛ ጊዜያቸውን አጠናቀው ለማይወጡ መንገደኞች ላይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት በተለያዩ አማራጮች ሲያስተላልፍ ቆይቷል። አሁን በተሰማው መረጃም ኢትዮጵያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ለቱሪስት እና ለንግድ ቪዛ (B1/B2) ሲያመለክቱ…

ተዛማጅ ታሪኮች