ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ፕሬዜዳንት አድርጎ በድጋሜ ሾሟል። መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች