ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አቶ ኦርዲን በድሪን የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሜ ተሾሙ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አቶ ኦርዲን በድሪን የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሜ ተሾሙ።
አቶ ኦርዲን በድሪን የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሜ ተሾሙ።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔው እያካሄደ ነው።

በዚህም አቶ ኦርዲን በድሪን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ በድጋሜ ሾሟል።

መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች