ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሾሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር ምርጫ 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም ላለፉት ዓመታት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉትን ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)ን የክልሉ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሿሟቸዋል።
ላለፉት ዓመታት ክልሉ ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥላሁን ከበደ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia