ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አቶ አብዱላሂ አደን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በመሆን ተሾሙ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አቶ አብዱላሂ አደን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በመሆን ተሾሙ።
አቶ አብዱላሂ አደን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በመሆን ተሾሙ። የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት 4ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል። በዚህም አቶ አብዱላሂ አደን የከተማው ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። ላለፉት ዓመታት በከንቲባነት ያገለገሉት አቶ ከድር ጁሃር በአቶ አብዱላሂ አደን ተተክተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች