አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳወቀ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳወቀ። ከእስር እንዲፈቱ ኢሰመኮ ከመንግስት ጋር ላለፉት 5 ወራት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል። በፍርድ ቤት ውሳኔ ታሰረው የነበሩት በይቅርታ፣ በክስ ሂደት ላይ የነበሩት ደግሞ ክሱ እንዲቋረጥ ተደርጎ ከ600 በላይ እስረኞች በዛሬው እለት እንዲፈቱ…

