አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም ምክር ቤቱ አቶ ፍቅሬ አማንን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።
አቶ ፍቅሬ አማን ላለፉት ዓመታት የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን አሁን ኢ/ር ነጋሽ ወጌሾን በመተካት ክልሉ ይመራሉ።
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia