#ኢትዮጵያ🇪🇹
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ኢትዮጵያ🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ድንገተኛ የማኅበረሰብ ጤና ሕክምና ቡድን (EMT) ዓለም አቀፍ የማረጋገጫ ሂደትን በማለፍ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እውቅና አገኘ።
ቡድኑ በወረርሽኝ፣ በተፈጥሮ አደጋና በሰብዓዊ ቀውስ ወቅት ያለው ዝግጁነት፣ የፈጣን ማሰማራት አቅም እና የድንገተኛ ምላሽ አቅም ተመዝኖ እውቅናውን ማግኘቱ ተገልጿል።
በተያያዘም፣ ኢትዮጵያ ከኅዳር 3 እስከ 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ 7ኛውን ዓለም አቀፍ የEmergency Medical Teams Meeting ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ሲሆን፣ ይህ ስብሰባ በWHO የአፍሪካ አህጉር ሲካሄድ የመጀመሪያው ይሆናል።
#MoH
@tikvahethiopia