ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ?
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ? ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር የተከሰሱ ከ300 በላይ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ግለሰቦች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ሂደት መጀመሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የይቅርታ ሂደቱ እንዴት ጀመረ ? እንደ ዘገባው ከሦስት ዓመት እና ከዚያ በላይ በእስር ላይ የሚገኙት ተከሳሾች የይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ የሚጠይቀው ሰነድ…


