ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

" ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የከፈልንበትን አፓርታማዎቻችንን አስረክበን" በሚል ስድስት ቤት ገዢዎች ኖህ ሪልስቴትን ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስደውታል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
" ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የከፈልንበትን አፓርታማዎቻችንን አስረክበን" በሚል ስድስት ቤት ገዢዎች ኖህ ሪልስቴትን ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስደውታል።
" ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የከፈልንበትን አፓርታማዎቻችንን አስረክበን" በሚል ስድስት ቤት ገዢዎች ኖህ ሪልስቴትን ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስደውታል። ገዢዎቹ ክስ የመሰረቱበት በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ሴቶች አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ባለ19 ወለል ኖህ ቪክትሪ ሳይት ነው። ከሳሾቹ እንደገለጹት፣ አልሚው ኖህ ሪልስቴት በ36 ወራት ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ አፓርታማዎቹን…

ተዛማጅ ታሪኮች