ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል 161 ሰዎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታውቋል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል 161 ሰዎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታውቋል። ዛሬ ሰኞ መስከረም 18/2019 ባወጣው መግለጫ ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል ፦ - የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣ - የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞች፣ - የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ…


